Listen

Description

የተወያየንባቸው ዋና ዋና ነጥቦች :-

* ዘማሪዎች ወደ ሙዚቃ studio ስትመጡ ምን እየጠበቃችሁ ነው? ምንስ ገጠማችሁ? ከልምድ

* ሙዚቀኞች/ሙዚቃ አቃናባሪዎች ዘማሪ ወድ ስቱዲዮ ሲመጣ ምንድነው ከነሱ ምጥጠብቁት ? ምንስ ገጠማችሁ?

* ምን መሰተካክል አለበት?

* ለሌሎች ልምድ ማካፈል