Listen

Description


ሰላም እንዴት ቆያችሁን የመሪ ፖድካስት ተከታታዮችች ፡ በዛሬው የመሪ ክፍል፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሪል ኢስቴት ዘርፍ ታዋቂነትን ካተረፈው ፍሊንትስቶን ሆምስ መስራችና መሪ ኢር. ጸደቀ ይሁን ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገናል፡፡ ኢር ፀደቀ ከአቅራቢዎቻችን ጋር በነበረው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስላለው የኮንስትራክሽንና ሪል ኢስቴት ዘርፍ ጠለቅ ያለ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ከ ባለሙያ ወደ ቢዝነስ ሰው ፡ አለም አቀፍ እንዲሁም ሀገራዊ ኮንትራክተሮች ፡ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው አለመረጋጋት መንስኤዎች ፡ ሪል ኢስቴት እንደ ፋይናንስ ኢንስትሩመንት እና የመሳሰሉ ድንቅ ሀሳቦችን አንስተው ተወያይተዋል፡፡ ሀገራችን ላይ ስላለው የግንባታው ዘርፍ ፡ መረዳቱ እንዲኖረው የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ሊያየው የሚገባ ድንቅ ቪድዮ ነው ፡፡ እንደ ሁል ግዜው ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንዲሆንላችሁ በማመን ጋበዝናችሁ!


መልካ ቆይታ !