Listen

Description

ሰላም እንዴት ቆያችሁን : የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ መረጃ እና ደህንነት ምክትል ዳይሬክተር እንዲሁም ዲጂታል ID National flagship ፕሮጀክት መሪ አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል ጋር ዲጅታል መታወቂያ : እየመጣ ላለው : ዲጂታል ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋፆ : እንዲሁም እየመጣ ስላለው : ዲጂታል የቢዝነስ Ecosystem ላይ ያተኮረ : አጭር ቆይታ አርገናል! እንደ ሀገር ወዴት እየሄድን ነው : እራሳችንንስ በምን መልኩ ዝግጁ ማድረግ እንችላለን : ከዚህ ቪድዮ የምንማረው ይሆናል ።

ተጋበዙልን !