በseason 2 Episode 13 በአሜሪካ በቡና ኢምፖርት ቢዝነስ ስኬታማ ከሆነው ከ Kaffa Coffee INC መስራችና ባለቤት ሳሟኤል ደምሴ ጋር ባደረግነው ቆይታ ኑሮ በአሜሪካ ፣ የስኬታማነቱ ሚስጥር ፣ በቡና ስራ ውስጥ ስላጋጠሙት ተግዳሮቶች ፣ ስለ ድርጅት አመራርና ስለ ጠዋት ልምዶች ተወያይተናል፡፡