Listen

Description

ይህ የአፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት መሰናዶ፤ በትምህርት ዙሪያ የተዘጋጀ የውይይት  አድማስ ነው። በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ እና የትምህርት ስርዓት ላይ ጥልቅ ትንታኔ ተሰጥቶበታል። 

 አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙 

 የውይይት አድማስ..  እና የባህል ግንኙነቶች .. አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት... በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም