አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙 የውይይት አድማስ.. አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት... በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም
ይህ ቁርዓን ከመወዳደር እስከ መዳኘት የተሰኘው ፕሮግራም ከኡስታዘ ኑረዲን ቃሲም ጋር የተደረገ ቆይታ ነው።