Listen

Description

በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከምልጃዬ ስሜ የሃንሲም የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች - HanSim Skin መስራች እና ባለቤት ጋር የፊትና የሰውነታችን ቆዳ እንዴት መንከባከብ እንደምንችል ተወያይተናል።

በተጨማሪም እራስን መጠበቅ እና እናትነት እንዴት አብሮ ማስኬድ ይቻላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ተነጋግረናል።

የቢዝነስ ስራዎችዋን ከቤተሰብ ሃላፊነት ጋር እንዴት እንደምታስኬድ የግል ልምዷን ጨምራ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች።

መልካም ቆይታ።

የ HanSim ምርቶችን ለማግኘት:-

HanSim Online Store

👉🏾 https://hansimskin.com/

በአዲስ አበባ የሚገኙ መሸጫና አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ:-

1. የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች መሸጫ :- ሌበኔዝ ህንፃ Lebenze Tower ጋዜቦ አደባባይ 1ኛ ፎቅ
2. Hansim Salon and Spa ሙሉ የፀጉር የውበት ሳሎን እና የቆዳ እንክብካቤ አገልግሎት :- ሆሊ ሲቲ ሴንተር Holy City Center 2ኛ ፎቅ ጉርድ ሾላ በስልክ ቁጥር 0931888855 ይደውሉ።