Listen

Description

ከክሊኒካል ሳይኮሎጆስት ሊዲያ ዱሜሳ (Ph.D.) ጋር ስለ እናቶች የአዕምሮ ጤና ተወያይተናል። ከእርግዝና እስከ አንድ አመት ድህረ ወሊድ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች እና ምልክቶቻቸው ፣ እርዳታ እንዴት ማግኘት እንደምንችል እናም የማህበረሰብ ድጋፍ ጥቅምን ጨምሮ ሌሎችም ጠቃሚ ነገሮች ተነጋግረናል። መልካም ቆይታ።

👉🏾 ከሊዲያ ዱሜሳ (Ph.D.) አገልግሎት (therapy) ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ስልክ ፣ ኢሜል እና አድራሻ ያግኙ።

https://www.psychologytoday.com/us/therapists/lediya-dumessa-washington-dc/796462