የሐረርወርቅ ጋሻው፤ ቀዳሚ የልጅ እግርነት መታወቂያቸው የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሞዴልነታቸው። ምራቅ ከዋጡ በኋላ ግና በሰብዓዊ መብቶች፣ በምግባረ ሰናይና ፖለቲካዊ ንቁ ተሳትፏቸው ይታወቃሉ። በሕይወት ዘመን ጉልህ አስተዋጽዖዎቻቸውና የሕይወት አሻራዎቻቸው ዙሪያ ተነጋግረናል።