Look for any podcast host, guest or anyone
Showing episodes and shows of

ADPlus Swahili

Shows

Meilleur Humain Meilleur Monde2025-10-1452 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2927 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2926 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2927 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2831 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2826 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2825 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2821 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2829 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2333 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2333 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2329 minADPlusHausa | Podcast2025-03-2332 minADPlusHausa | Podcast2025-03-1630 minADPlusHausa | Podcast2025-03-1627 minADPlusHausa | Podcast2025-03-1632 minADPlusHausa | Podcast2025-03-1028 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0932 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0836 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0842 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0635 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0627 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0631 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0640 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0633 minADPlusHausa | Podcast2025-03-0531 minአዲስ ጣዕም | PODCAST
አዲስ ጣዕም | PODCASTከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14 አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic
2023-12-311h 13አዲስ ጣዕም | PODCAST
አዲስ ጣዕም | PODCASTዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን። ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic
2023-12-242h 03አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-12-191h 30አዲስ ጣዕም | PODCAST
አዲስ ጣዕም | PODCASTአዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ ኡስታዝ መሀመድ አባተ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሱዳን ኡምዱርማን ኢስላሚክ ዩኒቨርስቲ፣ ማስተርስ በሰው ሀይል አስተዳደር ከሱዳን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ወስዷል። ፒ ኤች ዲውን በእስላማዊ ጥናት ለመውሰድ ዝጅት ላይ ይገኛል። የአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሸሪዓ አማካሪ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ እና የእስልማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪም ነው። በአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲሱ መጅሊስ ምን እየሰራ ነው? በሚል አብይ ርዕስ፤ የመጅሊሱን የቀድሞ ቁመና፣ አሁናዊ የለውጥ ጉዞን እና ቀጣይ ምዕራፍን የሚዳስስ ቆይታ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ያደርጋል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic
2023-12-191h 57አዲስ ጣዕም | PODCAST
አዲስ ጣዕም | PODCASTየሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች || አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ || ምዕራፍ 2 ክፍል 10 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን እና ማስተርሱን በአትሮፖሎጂ፤ በተጨማሪ በአሁኑ ሰዓት ፒ ኤች ዲውንም በአንትሮፖሎጂ እየሰራ ከሚገኘው፤ ከ2000- 2012 በጎንደር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት ከሰራው፤ አሁን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሀላፊ በመሆን እየሰራ ከሚገኘው አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ ጋር የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል    / @adplusamharicpod   Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️   / 4y8g1   በፌስቡክ   / adplusamharic  
2023-12-121h 36ADPlusHausa | Podcast2023-12-032h 35አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-11-271h 52አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-11-191h 51ADPlusHausa | Podcast2023-11-143h 48አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-11-121h 31አዲስ ጣዕም | PODCAST
አዲስ ጣዕም | PODCASTያልተዘመረለት ታጋይ || ዳርሰማ ሶሪ || ጋዜጠኛ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 6 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በህትመት ሚዲያ መብረቅ፣ ኮከብ፣ ሶረሳ፣ መዲና፣ ሪፖርተር እንዲሁም በመጽሔት የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ በአዘጋጅነት እና በሪፖርተርነት ሰርቷል። ሬዲዮ ቢላል፣ አፍሪካ ቲቪ፤ የሀገር መልክ የሬዲዮ ፕሮግራም በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም የሞያው አሻራ ያረፈባቸው ሚዲያዎች ናቸው። እስር የማይለየው ያልተዘመረለት ጉምቱ ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ከአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ማለፊያ ቆይታ አድርጓል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic
2023-11-081h 44አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-10-312h 03አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-10-231h 47አዲስ ጣዕም | PODCAST
አዲስ ጣዕም | PODCASTየቦታ እና ቤት ባለቤትነት እና ተያያዥ ጉዳዮች || ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ || ምዕራፍ 2 || ክፍል 3 || አዲስ ጣዕም ፖድካስትእሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በአዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም፤@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በህግ የመጀመሪያ ድግሪ፣ፖለቲካል ሳይንስ ማስተርስ ድግሪ፣በፍትህ ሚኒስቴር የፌደራል ዐቃቤ ህግ ሆነው የሰሩ፤በአሁኑ ሰዓት የራሳቸውን የህግ ቢሮ ከፍተው ጠበቃና የህግ አማካሪ ሲሆኑ፤በፍርድ ቤቶች ደንበኞቻቸውን ወክለው ክርክር ከማድረግ በተጨማሪ የተለያዩ ድርጅቶችንን እና የቢዝነስ ተቋማት የህግ አማካሪ ፤በዩቲዩብ ወደ 40,000 የሚጠጋ ተከታታይ ያለው ጠበቃ ዩሱፍ/ lawyer yusuf እንዲሁም በቲክቶክ 55,000 ለሚሆኑ ቋሚ ተከታዮችና ለሌሎች የህግ ትንታኔ እና ትምህርት እያቀረቡ ከሚገኙት ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ ጋር ''ቦታን (መሬትን)፣ቤትን ማዕከል" ያደረጉ የህግ አግባቦችን እንፈትሻለን። በቅርብ ቀን ይጠብቁን!! አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic
2023-10-151h 45አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-10-081h 29አዲስ ጣዕም | PODCAST
አዲስ ጣዕም | PODCASTየድምፅ ዳዕዋ ስራዎች እምርታ || ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ|| የኑር ኦውዲዮ ቪውዣል መስራች || ምዕራፍ 2 ክፍል 1 አዲስ ጣዕም ፖድካስት||በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን AdplusAmharic ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በምዕራፍ 2 ተመልሷል። እሁድ ምሽት 1:00 ጀምሮ በ @ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በኢትዮጵያ የዳዕዋ እንቅስቃሴ የድምፅ የዳዕዋ ሥራዎች ለህዝብ ጆሮ ያደረሰው፤ የዶክተር ዛኪር ናይክ እና ሌሎችንም የድምፅ ወ ምስል የትርጉም ሥራዎች የሰራው እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ ለበርካታ አመታት በረካ መዝናኛ፤ እና የዳዕዋ ሥራ የሰራውን ኑረል አፍሪካ መልቲሚዲያን በመምራት ከሚታወቀው ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ ጋር ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል ⁠https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A⁠ Apple Podcasts ⁠https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0⁠ Google Podcast ⁠https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw⁠ SoundCloud ⁠https://on.soundcloud.com/4y8g1⁠ በፌስቡክ ⁠https://www.facebook.com/adplusamharic⁠
2023-10-012h 08ADPlusSwahili | Podcast2023-01-171h 00አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-01-091h 40ADPlusSwahili | Podcast2023-01-081h 00ADPlusSwahili | Podcast2023-01-081h 04አዲስ ጣዕም | PODCAST2023-01-041h 42አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-12-251h 42ADPlusSwahili | Podcast2022-12-201h 03ADPlusSwahili | Podcast2022-12-201h 09አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-12-121h 34አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-12-081h 49አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-11-291h 49አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-11-211h 31ADPlusSwahili | Podcast2022-11-161h 07አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-11-161h 46ADPlusSwahili | Podcast2022-11-091h 02አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-10-3058 minADPlusSwahili | Podcast2022-10-3058 minADPlusSwahili | Podcast2022-10-2646 minአዲስ ጣዕም | PODCAST2022-10-2458 minADPlusSwahili | Podcast2022-10-141h 00አዲስ ጣዕም | PODCAST2022-10-0855 min